건강하게 사는 법, 치유받는 법, 가족 모두가 삶에서 승리하며 경제적으로 부유한 삶, 복음의 핵심적 요소와 구원의 확신. Mesfin사도는 하나님의 말씀을 전하고 능력이 넘치는 사역을 27년이상 지속해왔다. 이 페이지를 들으면, 예수님이 십자가에서 하셨던 일을 통한 성령님의 능력을 경험함으로써 사탄을 이기고 문제와 상황을 넘어서 아픔과 저주, 죄로 인해 인간에게 악영향을 끼치는 것들을 물리칠 수 있는 지혜와 능력을 경험할 것이다. 현재 한국에서는 용산구 한남동 756-1에 소재한 승리 하나님의 교회를 사역하고 있으며 직접…
Apostle T.W. Mesfin - Victorious God's church
ሻሎም! ለተሳካ ሕይወት ፎርሙላ ብናገኝ እንዴት መልካም ነው፡፡ ፎርሙላ የምንፈልገውን ውጤት ስእተት በሌለው መልኩ በተደጋጋሚ እንድናገኝ የሚረዳን ቁልፍ ነው፡፡ ቀኖቻችን መካም የተመረጡ እንዲሆኑ የሚያደርጋቸውን ፎርሙላ ከፈልገን ደግሞ የእግዚአብሔር ቃልን ስናጠና መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ የዛሬው መልዕክት ምርጥ ቀኖቻችንን እንድናይ የሚረዳንን ፎርሙላ ከ 1ኛጴጥ 3፡ 10᎐13 ላይ ባለው መክዕክት ተንተርሶ የተገኘ ነው፡፡ ይህን ፎርሙላ በመጠቀም የተሻሉ ቀኖችን […]
ሻሎም! ሕይወት በለውጥ እና በነውጥ ውይም በተግዳሮት የተሞላ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እና ነውጦች ወይ ወደ እግዚአብሔር ያቀርቡናል ውይም ከእግዚአዚብሔር ያርቁናል፡፡ ይህም ውሳኔ እኛ እንዚህን ነገሮች እንዴት እንደ ምናስተናግዳቸው እና እንዴት እንደ ምንይዛቸው ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የሕወትን ተግዳሮቶች እግዚአብሔርን በጠለቀ ሁኔታ ለማወቅ የሚረዱን አጋጣሚዎች አድርጎ መቁጠር የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ተግዳሮት የሚመጣው እኮ ሊያጠፋን ተብሎ አይደለም ነገር […]
ሻሎም ! ከታላቅ ትምሕርት ከታላቅ ስዎች ለታላቅ ቀናት በሚል በለፈው የጀመርኩትን መልዕክት ዛሬም እቀጥላለሁ፡፡ ታላቅ ስዎች ከታላቁ እግዚአብሔር ይማራሉ፡፡ ታላቅ ሊሆኑ የሚወዱ ስዎች ትምህርታቸውን የሚገበዪት ከታላቁ ከእግዚአብሔር ነው፡፡ ጥቢቡ ስለሞን ጢቢባን ስዎች እንዲሚያደምጡ የተገነዘበውን በተስበስቡት የጥበብ ጽሁፎች ውስጥ እናገኘዏለን። እንደዚያ ሲያደርጉ በእውቀትም ይጨምራሉ ያም ደግሞ ድንቅ ቀኖቻቸውን እንዲያዮ ይረዳቻዎል። ምሳሌ ፩፡ ፭ “5 ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን […]
ሻሎም! የሕይወታችንን ድንቅ ቀኖች በድንገት የሚከስቱ ሳይሆኑ፤ በብልሃት የሚስሩ ናቸው፡፡ ቀኖች ድንቅ እንዲሆኑ ቁጭ ብለን አንጠብቃቸውም ነገር ግን ድንቅ ልናደርጋቸው እንስራለን፡፡ ነገር ግን በምን መልኩ እና እንዴት ነው የምንስራቸው? እግዚአብሔር ያን የምንደርግበት መስሪያውን ስቶናል፤ ያም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከታላላቅ ስዎች የምንማረው ብዙ ጠቀሚ ለሕይወት የሚበጅ እውነቶችን ይዞል። ታላላቅ ሰዎች ያልኩበት ምክንያት ድክመታቸውን፤ ጥፋታቸውን […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen/probetter9292019k.mp3 우리 사역에 지원하고 싶다고 하시면 다음 교회 계좌를 사용하시기를 바랍니다. 여러분의 지원은 복음 사역활동에 큰 도움이 될것입니다. 하나님의 일에 헌금 하신 성도님의 삶에 특별한 축복을 얻기 위해 예수님을 죽음에서 살리신 성령의 능력을 기대하시기를 바랍니다. 여러분을 축복하고 기도 하겠습니다. 예금주 : Victorious God’s Church 은행 : 기업 은행 (IBK) 계좌 번호 : 058-052445-01-016 [wpedo
ሻሎም! የኢየሱስን በክልላቸው ማለፍ አይተው የዘላለም ችግራቸው እንዲፈታላቸው የሚሹ የጌታን ትኩረት ለመሳብ ቅድሚያ ሊስጣቸው የማይገቡ የጊዚያዊውን ችግርን ብቻ የሚፈቱት ነገሮች ላይ ትኩረታቸውን ሳየደርጉ ጌታን ብቻ የሙጥኝ ማለትን ምርጫ አድርገው ይወስዳሉ። በዚህም ከድሕነት እና ከልመና ሕይወት ውጥተው የሚፈልጉትን ወደ ሚያገኙበት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ። የዛሬው ምልዕክት ችግሮችን ከስሩ እንዲነቀል የሚያደርግ ሚስጥርን እንድንረዳ የሚያደርግ ነው ብዬ አምነለሁ። http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/probetter9292019a.mp3 […]
እግዚአብሔር የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው። የእርሱን መገኘት ስንይዝ፤ የእርሱ ጥበብ እና ኃይልም ሲሞላን እኛን እግዚአብሔር ካየልን ነገር ለማስቆም የሚበረታ እንቅፋት እንደሌለ ልናውቅ ይገባል። ይህን ነው በእግዚአብሔር ፈጽሞ መደገፍ የምንለው። በየለቱ በመግባት በመውጣታችን ከጭንቀት ነጻ የሆነ እና በመተማመን የተሞላ ሕይወትን ለመኖር የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሁለንተናችን ሆኖ እንዲዏሃደን ልናደርግ ይገባል። እንደዚህ ስናደርግ ቃሉ እግዚአብሔር ያለንን እንድናገኝ እና […]
ካላቸው የኢኮኖሚ ሁኔታ በመነሳት የእራኤላውያውን ሕይወት ብንዳስስ የምናገኘው ሦስት የሕወት ደረጃውችን ነው፦ የእጦት ኑሮ በግብጽ ሳሉ፤ በቂ ለዛሬ የምደረበዳው ጉዞቸው፤ የተትረፈረፈ ሕይወት በከነዓን ምድር እጣ ክፍላቸው ነበር:፡ መጽሐፍትን ስናጠና መትረፍረፍ የሆነው የከነዓን ሕይወት እግዚአብሔር ለህዝብ ያለው የሁሌ ሃሳቡ እንደ ሆነ መገንዘብ አያዳግትም። የከናዓን ሕይወት ስንል መትረፍረፍ በህይወት ማረፍ ከበቂ በላይ የሆነ የሙላት ሕይወት ነው። የዛሬው […]
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚብሔር ብልጽግናችን እንዲጨምር ምን አይነት መገድ እንደሚጠቀም ይነግረናል፤ እርሱም መስጠት ነው። በእኛ እጅ ያለውን ያን ስንለቅ እግዚአብሔር በእርሱ እጅ ያለውን ወደኛ እንዲለቀቅ ያደርጋል። መስጠት እና መቀበል የማያቆርጥ በፍይናንሱ አለም የእኛን ደረጃ የሚወስን ነው። እንዚህን የመበልጽግ መርሆች ስንከተል የመጨመራችን እና አዲስ የብልጽግና ዘመናችን ብቅ ይላል። የዛሬው መልዕት በመቀጠል የበረከት ማስተላለፊያ ቻንል እንድትሆኑ በጌታ ላይ […]
እግዚአብሔርን ማክበር ከሚገለጥባቸው መንገዶች አንዱ መሥጠት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ማክበር ደግሞ ሙላት ያለበት ከዛም አልፎ የመትረፍረፍ የሚገለጥበት በረከት ውስጥ ያስገባናል፡፡ እግዚአብሔር አንድ ስው ለስሙ ያሳየውን ፍቅር እና በመስጠት ያከበርውን፡ የዛን ስው ብድራት ሳይመልስ የሚረሳ አምላክ ስላልሆነ የእስከዛሬው የተጠራቀመውን መከር ሊያሳጭድ በደጅ እንዳለ አምናለሁ፡፡ የዛሬው መልእክት ይህንንኑ የሚሳስበን እና የሚቀጥላው የብልጽግና ማማ ላይ ለመውጣት የሚያስችለውን ጸጋን […]
እግዚአብሔር ህዝቡን ከፍ ወዳለ በረከት መባረክ ያስደስተዋል። እግዚአብሔር መስጠትን የሚወደበት ሚስጥሩ ከባህሪው የተነሳ ነው፤ እርሱም ፍቅር ነው። እግዚአብሔር በረከትን ብቻ ሳይሆን የራሱን ባህሪ ተካፋይ አድርጎናል። ያአበቦች ማዕዛ ነቦችን ማርኮ እንደሚጠራቸው፤ የእግዚአብሔር ባሕሪ — ተካፋይ ያረገንን ባህሪ ማለት ነው — በእለት ህይወታችን ስንገለጠው ወስን የሌለውን ባርኮት ወደ እኛ ይጠራል። በዛሬው ኦዲዮ መልዕክት እንዲት መለኪያ የሌለውን የበዛ […]
ሻሎም ! የክርስቶስ የመስቀል ስራ የመቤዥት ሥራ ነበር፡፡ እግዚአብHኤር አስቀድሞ የስውን ልጅ ለፈጠረው አላማ እኛን ተቤዥን፡፡ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ እኛን የፈጠረው ከእርሱ ጋር የማያቆርጥ ኅብረት እንዲኖረን ነበር፡፡ በኃጢአት ምክንያት ያን በእርሱ ፊት የመቅረብ መብታችንን አጣነው፡፡ ያልተፈለጉም መጥፎ ነገሮች መቅመስ እጣ ፈንታችን ሆኖ ነበር፡፡ ጌታችን ኢየሱስ መጥቶ ዋጋ በመክፍል ቤዛ እሲኪሆነን ድረስ ተስፋ ቢስ እና ዋጋ ቢስ […]
ሻሎም! እግዚአብሔር ብልጽግናን ሊስጠን እንደሚችል ስናውቅ እና የእግዚአብሔር ፍቅር ልባችንን ሲገዛን፤ ራስ ወዳድ ከመሆን መላቀቅ እንጀምራለን። ያብቻ አይደለም ወደኛ የሚመጡት ነገሮች የእግዚአብሔር እጅ እንዳለባቸውና የእርሱን ክብር የማይጋርዱ ለመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይታይብናል። ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ዋጋ ተቀባይ ያደርገናል። የዛሬው ምልዕት እግዚአብሔር ላዘጋጀው ታላቅ የብልጽግና ዎጋና ያለንንም ሊጠብቀልን (ሴኪውርድ) እንዲሆን የሚያደርገውን እውነት እንመለከታለን። ዘፍ […]
የእግዚአብሔርን ብልጽግና ለመቀበል የተሻለው መንገድ እርሱንና የእርሱን ባሕሪ የበለጠ ማወቅ ነው ብዬ አምናለሁ። የስማይ መዛግብት አዘትሮ የምናያቸው ቃላቶች ፣- መትረፍረፍ፤ ብዙ ማንም ሊቆጥረው የማይችል የመሳስሉትን ነው። እጦት፤ አናሳ፤ በቂ ያልሆነ የሚል የለበትም። እግዚአብሔር ያለዉ ነገር ሁሉ በመትረፍረፍ እንጂ በአናሳ መጠን አይደለም — እርሱ በሁሉ ባለጸጋ ነው። ባለጸጋ መሆን ብቻ አይደለም በመባርከ ስዎችን ባለጸጋ ማድረግ ያስደስተዏል። […]
እግዚአብሔር በፋይናንሳችን የተሻለ እቅድ አለው፡፡ በርግጥ የእርሱ ልጆች የሆኑት ሁሉ በገንዘብ ተባርከው ማየትን ይፈልጋል፡፡ አዎን፣ ተባርከው ማየት ብቻ ሳይሆን ለበረከት ሆነው ማየት ይፈልጋል ፡፡ ወደ እዚህ በፋይናንስ የበለጠ ወደ ምንባረከበት ወቅት ከመግባታችን በፊት ፤ እምነታችንን የሚገነቡ ትቢታዊ የሆኑ መልዕክቶችን አንድንሰማ ያደርጋል፡፡ ይህ ኦዲዮ የያዘው እግዚአብሔርን ከፍ ላለ የፍይናንስ በረከት አንድናምነው መንፈሳችንን የሚያነሳሳን መልዕክትን ነው፡፡ ልባችንን […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/6302019pleasingGod_4a.mp3 “ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተመነጠረ” እንደሚባለው ነግግር አውቀን የምንጠነቀቅ እንድንሆን እንጂ ሳናውቀው የጠላት ስለባ እንዳንሆን እግዚአብሄር የወደፊቱን በማሳየት ያስታጥቀናል፡፡ ነገሮች ድንገት ሆኑ ብለን እንድንደናገጥ አይፈልግም፡፡ ከታመነው ሊመጣ ያለውን ጥፋት አሳይቶን ጥፋቱንም እንዲት እንደ ምናመልጠው ያስረዳናል፡፡ በዚህ በመጨረሻ ዘመን የነፍስ ጠላት የሆነው ስይጣን ባልተጠበቀ ስዓትና መንገድ በሚመጣበት ወቅት ፤ እግዚአብሄር ወደ እርሱ ይበልጥ እንድነቀርብ ይፈልጋል፡፡ የዛሬው […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/6212019pleasingGod4a.mp3 ዕብ 11: 4 “4 አቤል ከቃየል ይልቅ የሚበልጥን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፥ በዚህም፥ እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር፥ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ሞቶም ሳለ በመሥዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል።” ዘፍ 4: 3- 11 “3፤ ከብዙ ቀን በኋላም ቃየን ከምድር ፍሬ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን አቀረበ፤ 4፤ አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኵራትና ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ […]
ጌታችን በምድር በተመላለስበት ጊዜ አባቱን በሙላት አስደስቶ ነበር። ያስደሰተበትም መንገድ በምልልሱ ነበር — ይኸውም በመንፈስ እንጂ በስጋ ሃሳብ ባለመመላለስ። ጌታም በተደጋጋሚ የኣባቱን ፍቃድ እንጂ የራሱን ፈቃድ ሊያደርግ እንዳልመጣ የተነገረውን መልዕክት ቅዱሳን መጽሐፍት በተለያየ ሥፍራ ዘግበዎል። አባቱን በሙሉ በማስደስት እግዚአብሔር ለማስደስት የሚያስችለውን ፈለግም ትቶልናል። አብ ደስ በተስኘ ቁጥር፤ ደስ ላስኙት ዋጋን ውይም ብድራትን ይከፍላቸው ነበር። […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/692019pleasingGod_a2.mp3 ዘፍ 5: 21- 24 “21፤ ሄኖክም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ማቱሳላንም ወለደ፤ 22፤ ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ፤ ማቱሳላንም ከወለደ በኋላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ። 23፤ ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። 24፤ ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና። ” ዕብ 11: 5- 6 […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/622019pleasingGod_a1.mp3 መዝ 147: 10-11 “10 የፈረስን ኃይል አይወድድም፥ በሰውም ጭን አይደሰትም። 11 እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል። ” ኤፌ 5: 8 -10 8 ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ 9-ኣሁን ግን በጌታ ብረሃን ናችሁ 10 የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤ ” መዝ 19: 12- 13 “12 ስሕተትን ማን ያስተውላታል? […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/2252019encounter_a4.mp3 መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። – ምዕራፍ 3: 10 -17 10፤ የእስራኤልም ንጉሥ። ወዮ! እግዚአብሔር በሞዓብ እጅ አሳልፎ ይሰጣቸው ዘንድ እነዚህን ሦስቱን ነገሥታት ጠርቶአልና ወዮ አለ። 11፤ ኢዮሣፍጥም። በእርሱ እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን? አለ። ከእስራኤልም ንጉሥ ባሪያዎች አንዱ። በኤልያስ እጅ ላይ ውኃ ያፈስስ የነበረው የሣፋጥ ልጅ ኤልሳዕ እዚህ አለ ብሎ መለሰ። 12፤ ኢዮሣፍጥም። የእግዚአብሔር ቃል […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/5192019encounter_3a.mp3 ሥራ 16: 16 -33 “16 ወደ ጸሎት ስፍራም ስንሄድ፥ የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች አንዲት ገረድ አገኘችን። 17 እርስዋ ጳውሎስንና እኛን እየተከተለች። የመዳንን መንገድ የሚነግሩአችሁ እነዚህ ሰዎች የልዑል አምላክ ባሪያዎች ናቸው ብላ ትጮኽ ነበር። 18 ይህንም እጅግ ቀን አደረገች። ጳውሎስ ግን ተቸገረና ዘወር ብሎ መንፈሱን። ከእርስዋ እንድትወጣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሃለሁ አለው፤ በዚያም ሰዓት […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/5122019encounter_2a.mp3 መዝ 46: 10-11 “10 ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። 11 የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።” መዝ 43: 5 “5 ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።” ዘፍ 31: 41-42 አመተ “41ሃያ ዓመት በቤትህ የኖርሁት በዚህ ሁኔታ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/552019revivedsoul_a.mp3 ኤርምያስ 29: 10 -13 “10 እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ። 11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። 12 እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ። 13 እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። ” ሉቃ 19: 1 -10 “1– 2 ወደ ኢያሪኮም […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/226042019quicksolution_a.mp3 2ነገስት 6 ፡ 24 – 33 “24፤ ከዚያም በኋላ የሶርያ ንጉሥ ወልደ አዴር ሠራዊቱን ሁሉ ሰበሰበ፥ ወጥቶም ሰማርያን ከበባት። 25፤ በሰማርያም ታላቅ ራብ ሆኖ ነበር፤ እነሆም፥ የአህያ ራስ በአምሳ ብር፥ የርግብም ኩስ የጎሞር ስምንተኛ የሚሆን በአምስት ብር እስኪሸጥ ድረስ ከበቡአት። 26፤ የእስራኤልም ንጉሥ በቅጥር ላይ በተመላለሰ ጊዜ አንዲት ሴት ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ እርዳኝ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/4292019solution3a2.mp3 2ነገስት ፬፡ 1 – 7 “1፤ ከነቢያትም ወገን ሚስቶች አንዲት ሴት። ባሌ ባሪያህ ሞቶአል፤ ባሪያህም እግዚአብሔርን ይፈራ እንደ ነበረ አንተ ታውቃለህ፤ ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያዎች አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል ብላ ወደ ኤልሳዕ ጮኸች። 2፤ ኤልሳዕም። አደርግልሽ ዘንድ ምን ትሻለሽ? በቤትሽ ያለውን ንገሪኝ አላት። እርስዋም። ለእኔ ለባሪያህ ከዘይት ማሰሮ በቀር በቤቴ አንዳች የለኝም አለች። 3፤ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/solution2a.mp3 ዘጸአት 15: 22 -27 “22፤ ሙሴም እስራኤልን ከኤርትራ ባሕር አስጓዘ፥ ወደ ሱርም ምድረ በዳ ወጡ፤ በምድረ በዳም ሦስት ቀን ሄዱ፥ ውኃም አላገኙም። 23፤ ወደ ማራም በመጡ ጊዜ የማራ ውኃ መራራ ነበረና ሊጠጡ አልቻሉም፤ ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም ማራ ተብሎ ተጠራ። 24፤ ሕዝቡም። ምን እንጠጣለን? ብለው በሙሴ ላይ አንጐራጐሩ። 25፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም እንጨትን […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/Solution1_a.mp3 ዪሐ 2: 1- 11 “1 በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤ 2 ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ። 3 የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት። የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው። 4 ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት። 5 እናቱም ለአገልጋዮቹ። የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው። 6 አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት […]
ዪሐ 1: 44 – 52 “44 በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊልጶስንም አገኘና። ተከተለኝ አለው። 45 ፊልጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ። 46 ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ። ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው። 47 ናትናኤልም። ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን? አለው። ፊልጶስ። መጥተህ እይ አለው። 48 ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ። ተንኰል የሌለበት […]
2 ነገስት 6: 8 – 23 “8፤ የሶርያም ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ይዋጋ ነበር፤ ከባሪያዎቹም ጋር ተማክሮ። በዚህ ተደብቀን እንሰፍራለን አለ። 9፤ የእግዚአብሔርም ሰው። ሶርያውያን በዚያ ተደብቀዋልና በዚያ ስፍራ እንዳታልፍ ተጠንቀቅ ብሎ ወደ እስራኤል ንጉሥ ላከ። 10፤ የእስራኤልም ንጉሥ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ነገረው ስፍራ ሰደደ፤ አንድ ጊዜም ሳይሆን፥ ሁለት ጊዜም ሳይሆን በዚያ ራሱን አዳነ። 11፤ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/5172019thespiritworlda.mp3 ኢር 33: 1 -3 “1 ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። 2 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። 3 ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። ” መሳፍንት 13: 1 – 6 ፡ 8- 9 “1፤ የእስራኤልም ልጆች በእግዚአብሔር ፊት እንደ ገና […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/3102019spiritualrealma.mp3 ማቴ 16: 1- 19 “1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት። 2 እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው። በመሸ ጊዜ። ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ 3 ማለዳም። ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን? 4 ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ትቶአቸውም ሄደ። 5 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/332019spiritualworlda.mp3 ሥራ 6: 12- 13 “12 ሕዝቡንና ሽማግሌዎችንም ጻፎችንም አናደዱ፥ ቀርበውም ያዙት ወደ ሸንጎም አመጡትና። 13 ይህ ሰው በዚህ በተቀደሰው ስፍራ በሕግም ላይ የስድብን ነገር ለመናገር አይተውም፤ ” ሥራ 7: 44 -60 “44 እንዳየው ምስል አድርጎ ይሠራት ዘንድ ሙሴን ተናግሮ እንዳዘዘው፥ የምስክር ድንኳን ከአባቶቻችን ዘንድ በምድረ በዳ ነበረች፤ 45 አባቶቻችንም ደግሞ በተራ ተቀብለው እግዚአብሔር በፊታቸው ያወጣቸውን የአሕዛብን አገር በያዙት ጊዜ […]
ዘጸ 14: 10- 19 “10፤ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ። 11፤ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው? 12፤ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/2162019a.mp3 ዮናስ 1: 1-3 “1፤ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ ። 2፤ ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፉታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ። 3፤ ዮናስ ግን ከእግዚአብሔር ፊት ወደ ተርሴስ ይኰበልል ዘንድ ተነሣ፤ ወደ ኢዮጴም ወረደ፥ ወደ ተርሴስም የምታልፍ መርከብ አገኘ፤ ከእግዚአብሔርም ፊት ኰብልሎ ከእነርሱ ጋር ወደ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/2082018boldness3a.mp3 1ኛ ነገስት 19: 1- 9 “1፤ አክዓብም ኤልያስ ይህን ሁሉ እንዳደረገ፥ ነቢያትንም ሁሉ በሰይፍ እንደ ገደለ ለኤልዛቤል ነገራት። 2፤ ኤልዛቤልም። ነገ በዚህ ጊዜ ነፍስህን ከእነዚህ እንደ አንዲቱ ነፍስ ባላደርጋት፥ አማልክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንም ይጨምሩብኝ ብላ ወደ ኤልያስ መልእክተኛ ላከች። 3፤ ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ፥ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ፥ በይሁዳም ወዳለው ወደ ቤርሳቤህ መጥቶ ብላቴናውን በዚያ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/feb3deva.mp3 ዘኍልቍ 11: 1 29 “18፤ ሕዝቡንም በላቸው። የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል? በግብፅ ደኅና ነበረልን እያላችሁ ያለቀሳችሁት ወደ እግዚአብሔር ጆሮ ደርሶአልና ለነገ ተቀደሱ፥ ሥጋንም ትበላላችሁ፤ እግዚአብሔርም ሥጋን ይሰጣችኋል፥ ትበሉማላችሁ። 19፤ አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ወይም አምስት ቀን ወይም አሥር ቀን ወይም ሀያ ቀን አትበሉም፤ 20፤ ነገር ግን በመካከላችሁ ያለውን እግዚአብሔርን ንቃችኋልና፥ በፊቱም። ለምን […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/jan262019a.mp3 መሳፍንት 6: 11 -16 11፤ የእግዚአብሔርም መልአክ መጥቶ በዖፍራ ባለችው ለአቢዔዝራዊው ለኢዮአስ በነበረችው በአድባሩ ዛፍ በታች ተቀመጠ፤ ልጁም ጌዴዎን ከምድያማውያን ለመሸሸግ በወይን መጥመቂያው ውስጥ ስንዴ ይወቃ ነበር። 12፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ። አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው። 13፤ ጌዴዎንም። ጌታዬ ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ይህ ነገር ሁሉ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/jan202019deva.mp3 ሉቃ 7: 11-17 “11 በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ። 12 ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ። 13 ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና። አታልቅሽ አላት። 14 ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/jan52019deva.mp3 2ኛ ጢሞ 2: 2 – 7 “2 ለተወደደው ልጄ ለጢሞቴዎስ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታችንም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን።3 ሌትና ቀን በልመናዬ ሳላቋርጥ ስለማስብህ እንደ አባቶቼ አድርጌ በንጹሕ ሕሊና የማመልከውን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤4 እንባህን እያሰብሁ በደስታ እሞላ ዘንድ ላይህ እናፍቃለሁ።5 በአንተ ያለውን ግብዝነት የሌለበትን እምነትህን አስባለሁ፤ ይህም እምነት ቀድሞ በአያትህ በሎይድ በእናትህም በኤውንቄ ነበረባቸው፥ በአንተም ደግሞ እንዳለ ተረድቼአለሁ።6 ስለዚህ ምክንያት፥ […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/chrismas2a.mp3 ሉቃ ፩፡ ፪፮- ፫፱ “26 በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥27 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።28 መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። 29 እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/dec15christmas1a.mp3 ሉቃ ፪፡ ፩- ፳ “6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥7 የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ። 10 መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/spiritual10618a.mp3 የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት […]
አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ትልኩን ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። በኮሪያ እገር ለምትኖሩ Account Holder: Victorious God’s Church Bank Name: Industrial Bank Of Korea (IBK) Account Number: 058-052445-01-016 ከኮርያ እገር ውጪ ለምትኖሩ ደግሞ የሚከተለውን የሂሳብ ቁጥር ተጠቀሙ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። Account Holder Name: Victorious God’s Church Account Number 058-052445-56-00019 Swift Code: IBKOKRSEXXX Bank […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/92218a.mp3 የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/happynewyear2011.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም የእንኳን ፪፱፩፩ አደረሳችሁ በማለት ስላምታዬ አቀርባለሁ። በ 2010 በስላም ፤በጤና አሳልፎ ሁለት ሺህ አስራ አንድን ያስጀመረን ጌታ የተመስገነ ይሁን። ይህ አመት ደግሞ የበለጠ የእግዚአብሔር ሃሳብ በሕወታችሁ የሚፈጽምበት አመት እንደሚሆን አምናለሁ። በተለይ ደግሞ በእምነት ስትመላለሱ፤ ተሳፋ ያደረጋችሁን በእርግጠኝነት ሆኖ እንደታዮ እርምጃን ትወስዳላችሁ ፤ የማይታይውን አለም በማየት እንድትመላለሱ የሚያስችል ጎልበትን ታገኛላችሁ። ዕብ 11:1 […]
የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/revelation1a.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/transformation3A.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት 400 […]
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/transformation2A.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት 400 […]