በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!
በዚህ ክፍለ ጊዜ በሲዳማ ክልል ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር እና በክልሉ የውሃ ሽታ የሆነው አገር አቀፍ ለውጥን የተመለከተ ዝግጅት።
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።
በዚህ ክፍለ ጊዜ ስለ የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ስላለው እንቅስቃሴ እናወራለን።
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2 #sidama, #sidamaelection, #ethiopianelection2021, #hawassa, #ethiopia
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1
የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ። #SDC, #SDA, #sidaama, #sidama
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።
ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች ምረቃን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል። #sidama, #hawassa, #sidamaregionalstate, #electioninethiopia, #southethiopia, #guraferedaworeda
በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወጣቶቹ ጥያቄ ግን ምን ነበር የሚል እና በሐዋሳ ሃይቅ ላይ ስለተጋረጠው የብክለት አደጋ ዘገባ ይዘናል።
የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።
Sidaamu Itophiyu lamalara, #sidama, #hawassa, #addisababa, #ethiopianweek,#smn
የሎቄ እልቅት እና ለእልቅቱ ምክኒያት የሆኑት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰለመጠየቁ፤ የአሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጠልቃ ገባች ስለመባሉ። #ethiopia, #sidaama, #hawassa, #looqqe19, #tplf, #destaledamo
Gudulamale Podcast S12 E08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተኞች ቅሬታ፣ የውጭ አገራት ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንድያነሱ የሲዳማ ክልል ያቀረበው ጥሪ፣ በዘንድሮው የCup of Excellence ውድድር ሽልማቶችን ጠራርጎ ስለወዱት የሲዳማ ቡና አብቃዮች እና ስለሲዳማ ቡና የእግር ቡድን በውድድር አመት መጨርሻ ላይ ማንሰራራትን የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል። #sidama, #hawassa, #ethiopia, #sidamacoffee, #CupofExcellencesidama2021
ከውዝግብ መላቀቅ ስላልቻለው የፊቼ በአል አከባበው፣ የሲዳማ ዳይስፖራ መግለጫ፣ የሲዳማ ክልል የመንገድ አውታሮችን የተመለከተ ችግር፣ ወዘተ በተመለከተ የቀረበ ዘገባ። #sidama, #hawassa, #ethiopia, #fichee2013, #addisababa, #sidamaculture
የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን ሁለተኛውን ክፍል እነሆ!
የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ! #sidama, #hawassa, #daayye, #fichee2013, #ethiopia
Let's talk about Fichee and the Sidaama-Oromia boarder security.
#Sidamatoday ኖሞናኖቶ Podcast፣ በሲዳማ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
ኖሞናኖቶ Podcast፣ በሲዳማ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።