አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ
አንድ ታዋቂ ዘፍኝ - እና የታወቀ ዘፈን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
ዶክተር ቱርማን ለአንድሪያስ ሳለ አዲስ ፕሮጀክቱ ይነግረዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ ማሟያዎች
አንድሪያስና ኤክስ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ጋር በእንግድነት ተጠርተዋል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ሌላ አዲስ ሰዋሰው የለም
ዶክተር ቱርማን የአንድ የታዋቂ ህንፃን ታሪክን ይተርካል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (II)
ለአንድሪያስ ወላጆች የተላከ ደብዳቤ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (I)
አንድሪያስ በርሊን ውስጥ ለሰዎች ቃለ መጠይቅ ያደርጋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የወደፊት ጊዜ
ዶክተር ቱርማን የበርሊን ታሪክ ይተርካል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ድርብ ዓረፍተ ነገሮች - als እና bevor የሚሉትን አያያዥ ቃሎችን በመጠቀም
አንድሪያስ ከዶክተር ቱርማን ጋር በስልክ ይናገራል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ dass የሚለው አያያዥ ተግጓዳኝ ዓረፍተ ነገር
አንድሪያስና ኤክስ በርሊን ደረሱ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምክንያት ተንታኝ ተጓዳኝ ዓረፍተ ነገር
የበርሊን ድምፆች - አንድ የስራ ባልደረባ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
አንድሪያስና ኤክስ ዕረዘም ያለ ጉዞ ይጠብቃቸዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አያያዦች
አንድ ገጣሚ ከአይጦች መካከል - ወ/ሮ በርገር አንድ ታሪክ ትተርካለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ ባልሆኑ ግሶች ላይ
በችግር ላይ ያለ አንድ የሆቴል እንግዳ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ በዋናው አረፍተ ነገር ያሉትን የቃላት ድርድሮች መከለስ
ኤክስ ሁሉንም ነገር ማወቅ አይፈቀድላትም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ ባልሆኑ ረዳትግሶች ላይ
ኤክስ አጫጭሮቹን የጀርመን አፈታሪክ ሰዎች(Heinzelmännchen ) ጋር ሆና ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሀላፊ ጊዜ ቋሚ በሆኑ ግሶች ላይ
ጥያቄ የሚያበዙ እንግዳዎች፦ ውሻውም አብሮ ሆቴል መግባት አለበት... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሞዳል ግሶች ክለሳ
ኤክስ ለምንድን ነው የጠፋችው? ዶክተር ቱርማን ምክንያቱን ያብራራል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቃሎችን አደራደር የሚያሳይ ክለሳ
ኤክስ እስካሁን የገባችበት አልታወቀም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመኖርና የመሆን ግሶች የወደፊት ጊዜ ስንጠቀም የሚያሳይ ክለሳ
የአኸንን ከተማ ለማየት የተደረገ የዕግር ጉዞ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የትዕዛዛዊ አረፍተ ነገሮች ክለሳ
ሌሎች አገራት፣ ሌሎች ባህላት - የልደት ቀን በቱርክ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አኩዛቲቭና ዳቲቭ በምንጠቀምበት ጊዜ የግሶች አገባብን የሚገልፅ ክለሳ
የልደት ድግስ - አንድሪያስ ከጓደኞቹ ጋር ያከብራል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመስተአምር አጠቃቀም ክለሳ
የጫጉላ ሳምንት በአኸን ከተማ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ስሞችና አንድን አባባል የማጠንከር የማለስለስ ባህርይ ያላቸው ቃላት
ወደ ብራስልስ የተደረገ ጉዞ - እና አንድ መጥፎ አጋጣሚ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ቋሚ ያልሆኑ ግሶችን የሚያሳይ ማበረታቻ ክለሳ
ምዕራፍ I እና II አመለጥዎ? እስካሁን የተጫወቱት እነማን ናቸው... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የአሁንን ጊዜ አጠቃቀም ክለሳ