News, analysis and commentaries
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛ ሁለት ገጽታዎች የተንጸባረቁበት ሥርዓት ፤
የአምላክ ሉዓላዊነት ለተጠየቁም ሆነ ላልትጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ነው ፡፡
መስቀል የመከራ ፣ የውርደት ፣ የንቀትና የመገፋት ታሪክ ነው ። አፈጻጸሙም ዘግናኝና ኢሰብዓዊ ነበር ፤
ትህትናና ልክን ማወቅ አገልጋዩ መለኮታዊ እርዳታ እንዲያገኝ ያግዙታል ፤
መንፈሳዊው ቤተሰብ በትሁታን ፣ ቅዱሳንና ሃያላን የተሞላ ነው ። ኢሳይያስ 6 ፡ 1 _
አምላክ የሚሰጠው ነፃነት ልቅነትን አያካትትም ፣ ነፃነታችንን ለክፋት መሸፈኛ አንጠቀምበት ፣
የማይሳኩ ሸሮች ፣ መሲሁን ማንም ሊያዋርደው አይችልም ፤ ማንም ባያከብረው አባቱ ያከብረዋል ።
የዋስትና ስሜታችን ምን ላይ ነው ያረፈው ? በሐቀኝነት ራሳችንን እንመርምር ፡፡