To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues. በአáˆá‰£áŒˆáŠáŠ• መንáŒáˆµá‰µ ስሠየሚሠቃዩ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ ᤠአብዛኛá‹áŠ• ጊዜ ᤠየáˆáŒá‰¥ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ á‹áˆƒ እጥረት á‹áŠ¨áˆ°á‰³áˆ á¢ á‹¨áˆ˜áˆ áˆ¨á‰³á‹Š ትáˆáˆ…áˆá‰µ ተደራሽáŠá‰µ አለመኖáˆá¤ በከáተኛ ድህáŠá‰µ á‹áˆµáŒ¥ መኖሠᤠጦáˆáŠá‰µ እና የእáˆáˆµ በáˆáˆµ áŒáŒá‰µáŠ• መጋáˆáŒ¥á¤ ስደተኛ መሆንᤠየመናገሠáŠáƒáŠá‰µ እና የመáˆáˆ¨áŒ¥ መብቶች አለመኖáˆá¤ በእስራት መሰቃየትᤠሞት እና የማያቋáˆáŒ¥ ማስáˆáˆ«áˆªá‹« á‹á‹°áˆáˆµá‰£á‰¸á‹‹áˆá¢
"አፋሕድ የአማራን ሕዝብ የህልውና አደጋ ይቀለብሳል፣ ፍትሕ ያሰፍናል፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይገነባል"! የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ ድምጽ ሚዲያ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ውይይት በ Spotify, Anchor, Apple Podcasts, Amazon Music, iHeartRadio, Pocket Casts, RadioPublic እንዲያደምጡ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው? --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው። ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አውርዶ የቀበረው ቀን ፤ የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
የገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ በተለይ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ለዐማራው ማንቂያ የሚሆኑ አበይት ጉዳዮችን በማየት ተወያዮቻችን ዐማራው ሊያስብና ሊያደርግ ይገባዋል የሚሏቸውን ምክረ ሀሳቦች ያቀርባሉ። እንከታተል። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ይህ ውይይት ለአማራ ማህበረሰብ ወቅታዊ እና ጠቃሚ መልእክት በመሆ ፤ ሙሉ ውይይቱን እንዲያዳምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35 "ፍቅር እስከ መቃብር" ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ እንደወደዳችሁትና ብዙ ጉዳዮችን እንደምንማርበት ምንም ጥርጥር የለኝም። መቼም የማይሰለች ልዩ መጸሃፍ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ፤ ለልጅ ልጆቻችን ማስተላለፍ ይኖርብናል። በሌላ ዝግጅት እስከምንገናኝ በቸር ይግጠመን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34 ጎሐ ጽዮን ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 35 የመጨረሻው ትረካ በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 33 ይሁን እና በዛብሽ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 34 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32 መጠጊያ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 33 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 31 አባ አለም ለምኔ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 32 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 30 የበዛብህ ደብዳቤ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 31 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 29 መርዶ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 30 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 28 የንጉሥ ግብር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 29 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 27 አዲስ አበባ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 28 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 26 የሰብለ መታሰር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 27 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 25 ስለ ሰብለ መታጨት ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 26 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 24 የብራ መብረቅ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 25 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 23 መሰናዶ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 24 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 22 በዛብህና ቀለሙ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 23 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 21 አፍ ዝም ቢል ሌላው ይናገራል ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 22 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 20 ዐይን ዐይኑን እያየች. . . ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 21 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 19 አዲስ አለም ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 20 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 18 ዘመቻ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 19 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 17 የጌቶች ስብሰባደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 18 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 16 የባላገሮች አድማ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 17 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 15 የፍቅር ዋዜማ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 16 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 14 የባላገር መላክተኞች ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 15 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 13 ትዝታ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 14 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 12 የሰብለ ወንጌል ትምህርት ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 13 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 11 ፍልሚያ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 12 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 10 ወደ ፈረስ ሜዳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 11 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 9 ደብዳቤ ለፊታውራሪ አሰጌ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 10 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 8 ጉዱ ካሳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 9 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በቤሻንጉል ክልል ዘር ተንኮል ያደረገ የአማራን ጭፍጨፋ እና መፈናቀል ለማስቆም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ምን አደረጉ? ይህ ክፍል 3 ውይይት ነው ፤ ይህን ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው ጥቃት ፤ የብዙ አማራዎች ህይወት አልፏል ፤ ንብረት ወድሟል፤ ይህ ክፍል 2 ውይይት ነው ፤ ከክፍል 1 የቀጠለ። ይህንን ውይይት ሰምተው ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ምንም የማያውቁ ንፁሃን የአማራ ህፃናትና እናቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ይህ ለምን ሆነ? ቀጥሎ ያለውን ክፍል 1 ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 7 ድፍረት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 8 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 6 ብቸኝነት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 7 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ይህ ክፍል 2 - ውይይት ከባለፈው ፤ ክፍል 1 - የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ ከሚለው ውይይት የቀጠለ ነው። ይህንን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች እንድትሰሙት እና ላልሰማው ወገናችን እድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 5 ተክለ አልፍኣ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 6 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ይህ ውይይት አንቂና አስተማሪ ነው። አማራ እንዴትና መቼ ነው በቃኝ ብሎ በአንድነት መነሳት የሚችለው? ይህን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4 ተማሪ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 5 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
ይህ ውይይት ከክፍል 1 “የአማራው እልቂት አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አላባራም ” ከሚለው ርእስ የቀጠለ ነው። ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message