Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Follow Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share on
Copy link to clipboard

አኸን፣ ሆቴል ዩሮፕ። አንድሪያስ የጋዜጠኝነት ስልጠናውን መክፈል እንዲችል አዚህ ይሰራል። በጣም አስገራሚ የሚሆነው ታዋቂው ሙዚቀኛ በድንገት ከክፍል 10 ሲጠፋ ነው። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የግስ አገባብ፣ ተወላጠ ስም፣ቀላል ጥያቄዎችና አኩዛቲቭ ።

DW.COM | Deutsche Welle

    • Oct 13, 2009 LATEST EPISODE
    • infrequent NEW EPISODES
    • 15m AVG DURATION
    • 25 EPISODES

    More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

    Search for episodes from Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle with a specific topic:

    Latest episodes from Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

    ክፍል 26 – እኔ እጋብዝዎታለሁ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:02

    አቶ ቱርማን ለአንድሪያስ አንድ ስራ አለው - በርሊን ውስጥ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሚነጣጠሉ ግሶች

    ክፍል 25 – ቀሪውን እኔ እከፍላለሁ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    አንድሪያስ የሚያሳፍር ነገር አጋጥሞታል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስም እና የመስተአምር አገባብ በቀጥተኛ ተሳቢዎች

    ክፍል 24 – ቡና መድገም ይፈልጋሉ?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    የመስራ ቤት ድግስ፦ ወ/ሮ በርገር፣ አንድሪያስና ሐ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የስሞች አገባብ በ (Akkusativ) ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች

    ክፍል 23 – ማነው የሚናገረው?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    አንድሪያስ በድጋሚ አንድ ሰበብ ያስፈልገዋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መደበኛ ያልሆኑ ግሶች

    ክፍል 22 – ባለቤቱስ?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም

    ክፍል 21 – ኤስን ከተማ ነበርኩ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    አቶ ማየር ስለታሪኩ ያወራል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን / የመኖር ግስ በሀላፊ ጊዜ

    ክፍል 20 – ታመዋል?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    አቶ ማየር ተመልሷል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም (meine ) ለብዙ ቁጥር

    ክፍል 19 – መተኛት እፈልጋለሁ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    አቶ ማየር የገባበት አይታወቅም ፦ ዋሽንቱ ብቻ ነው ክፍሉ ውስጥ የተገኘው። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መውደድ

    ክፍል 18 – አንዳች ዕቃም ሻንጣም የለም

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    ሆቴል ውስጥ የተፈጠረው ችግር ፦ አቶ ማየር በሌሊት የት እንደደረሰ አይታወቅም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመኖር ግስ

    ክፍል 16 – እስቲ ይሞክሩት!

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    ገበያ ውስጥ ፦ ኤክስ ተመልሳ ጣልቃ ትገባለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገር

    ክፍል 15 – ካሴቶቹንም ትሸጪያለሽ/ጣለህ ?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    አንድሪያስ እቃዎቹን ለገበያ ያዘጋጃል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ በብዙ ቁጥር ባለቤት

    ክፍል 14 – ወደ አህን ትመጡ የለ እንዴ?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:02

    አንድሪያስ ወደቤተሰቦቹ ይፅፋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ (V)

    ክፍል 13 – ይሄውልዎት - ቁልፌ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:03

    መምጣትና መሄድ - አንድሪያስ በስራ ላይ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም

    ክፍል 12 – ተማሪ ወይስ በር ከፋች?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    ኤክስ ዝም ማለት አትችልም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ (IV)

    ክፍል 11 – ደግሞ እንደገና እንደዚህ አይነት ክፍል

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:03

    ሀና፣ የፅዳት ሰራተኛዋ እና ከሆቴሉ ከእንግዶች ጋር የተፈጠረ አለመግባባት የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ቋሚና ቋሚ ያልሆኑ አርቲክሎች

    ክፍል 10 – ያልተያዘ ክፍል አለን?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:04

    አዲስ እንግዳ ይመጣል። ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የጥያቄ አረፍተ ነገሮች

    ክፍል 09 – ይኼንንማ ታውቂያለሽ/ ቃለህ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:02

    ኦክስ እና አንድሪያስ በዶክተር ቱርማን ተገርመዋል። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ (III)

    ክፍል 08 – ከየት ነው የመጣሽው/ኸው?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:02

    የቀድሞ ጓደኞችና ወጣቷ ጋዜጠኛ - ሆቴል ዩሮፕ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ከየት (woher) በሚለው ቃል የሚጠየቁ ጥያቄዎችና የ( aus ) አገባብ

    ክፍል 07 – ትገርሚያለሽ/ማለህ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:03

    ሐ በአንድሪያስ አስተሳሰብ ትገረማለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ (II)

    ክፍል 06 – ምን እያደረጉ ነው?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 14:54

    ዶክተር ቱርማን በአንድሪያስ እርዳታ አልባነት ተገርመዋል። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ (I)

    ክፍል 05 – ክብር የሌለው ነው!

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:01

    ሐ አንድሪያስን ችግር ላይ ትጥለዋለች። ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ «ዶህ» የሚለው ቃል

    ክፍል 04 – እባክዎን ማን ይባላሉ?

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    ዶክተር ቱርማን ሆቶል ዩሮፕ ይደርሳሉ። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን ግስ አይነቶች

    ክፍል 03 – ሆቶል ዩሮፕ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:03

    አንድሪያስ፣ ሀና፣ ወይዘሮ በርገር- እራሳቸውን ያስተዋውቃሉ። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን ግስ ሲራባ

    ክፍል 02 – ሄሎ ታክሲ

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 14:57

    አኸን፤ አንድ አዛውንት ታክሲ ይጠራሉ። መሄድ የሚፈልጉት ደግሞ ሆቶል ዩሮፕ ነው። ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰላምታ አሰጣጥ አይነቶች

    ክፍል 01 – ይህ አንድ ዘፈን ነው

    Play Episode Listen Later Oct 13, 2009 15:00

    መጋረጃው ይከፈታል፤ የመግቢያ ክፍል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ

    Claim Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

    In order to claim this podcast we'll send an email to with a verification link. Simply click the link and you will be able to edit tags, request a refresh, and other features to take control of your podcast page!

    Claim Cancel