Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Follow Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share on
Copy link to clipboard

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )

DW.COM | Deutsche Welle


    • Jan 27, 2010 LATEST EPISODE
    • infrequent NEW EPISODES
    • 13m AVG DURATION
    • 26 EPISODES


    More podcasts from DW.COM | Deutsche Welle

    Search for episodes from Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle with a specific topic:

    Latest episodes from Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

    ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 14:11


    እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

    ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 12:33


    አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች

    ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:58


    የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)

    ክፍል 23 – ምንድን ነው የተፈጠረው?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:31


    ቀደም ሲል የሚታወቅ ሰውዮ ስልክ ላይ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተነጣጣይ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)

    ክፍል 22 – እሮብ ጠዋት አንድ ሰዐት ላይ

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 14:49


    ሆቴል ዩሮፕ የተፈጠረ ችግር ፦ ገላ መታጠቢያው ተበላሽቷል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰዐት አቆጣጠር

    ክፍል 21 – እንዴት ፓስታ ቤት እደርሳለሁ?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:37


    በመቀበያው የተፈጠረ ግራ መጋባት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ denn የምትባለው ቃል

    ክፍል 20 – አንድ ክፍል ይዣለው

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 14:10


    ለአቶ ሙለር ቀኑ እድለ ቢስ ነበር ... ዳቲቭ ( III)

    ክፍል 19 – አንድ ሰው ከንጉስ ጋር እንዴት ነው የሚነጋገረው?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 14:54


    ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (II)

    ክፍል 18 – ይህን ከሱ ነው የማውቀው

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:06


    ስለ አህን ሚስጥር የተደረገ ንግግር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (I)

    ክፍል 17 – አኽንና የሚለው ስም ከየት ነው የመጣው?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 11:36


    የአንድሪያስ ዘገባ ፦ የመጀመሪያው ምርመራ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

    ክፍል 16 – ይኼን ሌላ ሰው ሰምቶታል

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 15:03


    አንድሪያስ ሚስጥሩን አወጣ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የ (haben)አጠቃቀም በሸላፊ ጊዜ

    ክፍል 15 – ማኪ ሜሰር የሚባል መጠሪያ ያለው ሰው

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 15:39


    አንድሪያስ እና ኤክስ ከምሽቱ ቲያትር በፊት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢ - ተወላጠ ስም

    ክፍል 14 – አስገራሚ መሆን አለበት

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 15:27


    በቲያትር ምሽት ቲያትር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቦታ አመልካች (wo)/ (sollen)ሞዳል ግስ

    ክፍል 13 – ይኼ በጥቁር አለዎት?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:27


    የአንድሪያስ እናት በገነያ አዳራሽ ትጓዛለች ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተጣመሩ ስሞች

    ክፍል 12 – በዮንቨርሲቲ ከተጠና ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 11:57


    የአንድሪያስ አባት ችግር አጋጥሞታል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መስተአምሮችና ተወላጠ ስሞች ቀጥተኛ ባልሆነ ተሳቢ (Dativ)

    ክፍል 11 – ምናልባት በቲያትር ቤት?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:21


    በአንድሪያስ ቤተሰቦች መካከል የተነሳ ብርቱ ክርክር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቦታ/ ስፍራ አመልካች ወዴት (wohin)

    ክፍል 10 – አንቺ/ተ ዝም ብለሽ/ህ ሁሉንም ማወቅ ትፈልጊያለሽ/ ጋለህ

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 12:50


    የአንድሪያስ እናት አጓጊ ጥያቄዎች ታቀርባለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመፈለግ ምዳል ግስ

    ክፍል 09 – ለኔ ሙዞች!

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:39


    የአንድሪያስ ማቀዝቀዣ እንደገና ባዶ ሆኗል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መስተአምር አልቦ

    ክፍል 08 – ይህን ማድረግ የለብሽም/ ህም

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:01


    የስልክ ጥሪ ፦ የአንድሪያስ ወላጆቹ ይመጣሉ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ይገባል እና የመሆን ምዳል ግስች

    ክፍል 07 – በረራዬ በ 9 ሰአት ነው

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:23


    በዕንግዳ መቀበያው ፦ አንድ ሰውዪ በጣም ቸኩሏል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መፍቀድ

    ክፍል 06 – ምናልባት እርዳታ ይፈልጋሉን?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 12:33


    ክፍል 15 ውስጥ ያለ አስገራሚ እንግዳ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የቃላቶች አገባብ ክለሳ

    ክፍል 05 – አውቶቢስ እንዲህ ውብ ሊሆን አይችልም!

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:12


    አንድሪያስና ኤክስ አንድ ጨዋታ ይጫወታሉ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስሞች ክለሳ

    ክፍል 04 – የማይቻል

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:40


    አሁን ደግሞ ከአለቆች ጋር የተፈጠረ አለመግባባት... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መጀመሪያ የሚገቡ ቃላት ለምሳሌ(un-) እና መጨረሻቸው በ (-in ) የሚያልቁ ቃላት

    ክፍል 03 – መኸል ላይ ነው ያለው

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 12:42


    ከእንግዶች ጋር እንደገና አለመግባባት ተፈጥሯል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ እርባታ ክለሳ

    ክፍል 02 – ምን ልረዳዎት እችላለሁ?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 13:48


    የማይታወቁ አዛውንት - አንድሪያስ በዕንግዳ መቀበያው እየሰራ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መቻል

    ክፍል 01 – የት ነው ያለሽው/ኸው?

    Play Episode Listen Later Jan 27, 2010 14:03


    የመጀመሪያው ምዕራፍ አመለጥዎት? እስካሁን ድረስ ማን ድራማውን እንደተጫወቱ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም

    Claim Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

    In order to claim this podcast we'll send an email to with a verification link. Simply click the link and you will be able to edit tags, request a refresh, and other features to take control of your podcast page!

    Claim Cancel