የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሁሉ የሚያገለግል በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ የሚውል የቋንቋ ፤ የገበያ ስፍራ የሚል መጠሪያ የያዘው ክፍልዱ የስራውን ዓለም የሚቃኝና ስለ ምጣኔ ሀብት ርዕሶችን የሚያወጋ የቋንቋ ትምህርት ነው።
የአመራር አይነት ፣ የስልጣን ተዋረድ፣ የአንድ ድርጅት መለያ፣ አንድ ድርጅት መምን አይነት መልኩ እራሱን ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ የአንድ ድርጅት መለያ፣ የአንድ ድርጅት አርማ ፣የአመራር አይነት
ውይይት፣ መረጃ መስጠት፣ ፍላጎት አስከባሪ፦ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ርዕሶች ፦ ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት (IHK)የውጭ ንግድ ማህበር ( AHK)፣ የጀርመን ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት ( DIHT)
ኮንቴይነር፣ የወደብ ማቆሚያ፣ የመላኪያ ክፍያ ዋጋ፦ ለምን ቁሳቁሶች በወንዝና በባህር መጓጓዝ አለባቸው። ርዕሶች ፦የመርከብ የወንዝ ጉዞ
የስራ ክፍፍል፣ ውል ፣ቁጥጥር ፦ ድርጅቶች እንዴት ስለራሳቸውንና እውቀታቸውን ማስተላለፍ ይችላሉ። ርዕሶች ፦ ፍሬንቻይዚንግ ፣ የንግድ ፍቃድ
ወተት፣ ዕህል፣ ድጎማ ፦ ባለፉት አስርተ አመታት እንዴት የግብርና አሰራር ተቀየረ። ርዕሶች ፦ ግብርና
ከሰል፣ ብረት፣ ስራ አጥ፦ ሩኽገቢት በሚባለው አካባቢ የነበረው ልማዳዊ( ጥንታዊ) ኢንዱስትሪዎች መጨረሻው ምን ይሆን። ርዕሶች ፦ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪ፣ የድንጋይ ከሰል አምራቾች ድጎማ፣ ወጥ መዋቅር
ጎጂ ንጥረ ነገሮች፣ የውሀ ማጣሪያ ቦታ፦ ውድ የሆነውን ውሀ መቆጠብና ማጣራት እንዴት ይችላል። ርዕሶች ፦ የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ ፣ ያካባቢ ጥበቃ
ቢጫ ቁሻሻ መጣያ ፣ አረንጓዴ ነጥብ፣ ዳግም ለጥቅም ማዋል፣ ቁሻሻን መቀነስና የአየር ብክለትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ አረንጓዴ ነጥብ፣ ሪሳይክሊንግ፣ ያካባቢ ጥበቃ፣ የመጠቅለያ ዕቃዎች መመሪያ
ዝግጅቶች፣ አድራሻ፣ የስራ ትዕዛዝ፦ የትና እንዴት ሰው በአለም ዙሪያ ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ ኤክስፓ
ማመልከቻ፣ የሙያ ት/ቤት፣ ለስራ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና፦ አንድ ሰው ትምህርት ከጨረሰ በኋላ ምን ማድረግ ይቻላል ወይም ይገባል። ርዕሶች ፦ መንታ ዘዴ ፣ የሙያ ት/ቤት፣ የስራ ስልጠና
የአምራች ቡድን፣ በቅደም ተከተል ማጓጓዝ፣ የስራ ሮቦቶች፥ አንድ ድርጅት የሰራተኛና የመጋዘን ወጪዎችን እንዴት መቀነስ ይችላል። ርዕሶች ፦ : Lean production, outsourcing፣ የድርጅት አማካሪዎች ፣ ስልጠና፣ የስንብት ገንዘብ፣ ጡረታ፣ በመሳሪያ ድጋፍ ማምረት፣ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በመጠቀም የምርቱን ውጤት መጨመር።
የተፎካካሪዎች ጭንቀት፣ የሙከራ ጊዜያት፣ የምርቱ እድገት፣ እንዴት አንድ ሀሳብ አዲስ የምርት ውጤት መሆን እንደሚችል። ርዕሶች ፦ የባለቤትነት ፍቃድ፣ ምርምር፣ ግንባታ፣ ግኝት
የገበያውን ሁኔታ ማጣራት፣ የአላማው ቡድን፣ የምርቱ እውቅና ። አንድ ምርትን መምን አይነት መልኩ በጥሩ ሁኔታ ማስተዋወቅ እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ ንግድ፣ ትርፍ፣ የማሻሻጫ ዘዴዎች፣ የምርቱን ደረጃ መተመን
የስራ ቦታ፣ በአለም አቀፍ ተመጣጣኝ የሆነ ደሞዝ፦ ድርጅቶች በውጭ ሀገር መገንባትና ማምረት ለምን ይፈልጋሉ። ርዕሶች ፦ ቀጥተኛ ግንባታ፣ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤት፣ በውጭ ሀገር የስራ ጉልበት ደሞዝ ማምረት፤ በውጭ ሀገር መቋቋም
የውጭ ንግድ፣ መስፋፋት፣ መዋዋል ፦ እንዴት ድርጅቶች ድንበርን አልፈው መስራት ይችላሉ። ርዕሶች ፦ መቀላቀል፣ የድርጅቶች መዋኸድ፣ የጋራ ድርጅት
የመጓጓዣ ወጪዎች፣ የዋጋ ልዩነት የዕቃ ማራገፊያ ሰዐት ፦ በስንት አይነት መንገድ ቁሳቁሶች በአለም ዙሪያ ይደርሳሉ። ርዕሶች ፦የቁሳቁስ ጉዞ፣ መጓጓዣ፣ የመጓጓዣ መንገዶች
የጉዞ እቅዶች፣መላኪያ፣ የጭነት ወጪዎች ፦ የት ለምንና እንዴት እቃዎች ማጓጓዝ እንደሚቻል። ርዕሶች ፦የቁሳቁስ ጉዞ፣ መጓጓዣ፣ የመጓጓዣ መንገዶች
ወጪዎች፣ ቋሚ ወጪዎች ፣ኪሳራ ፦ አዲስ መስሪያ ቤት ሲከፈት ገንዘብ ከየት ማግኘት ይቻላል ፣ በኋላም እንዴት መልሶ መክፈል እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ ቋሚ የወጪ ብድር ፣ የመስራ ቤቶች ክፍያ ፣ ኪሳራ፣ የግል ሀብት
ቋንቋ፣ ባህል፣ ህጎች ፦ አንድን ድርጅት ወደ ውጭ አገር በሚዛወርበት ጊዜ መተኮር ያለባቸው ነገሮች- ማን መረጃ መስጠት አለበት። ርዕሶች ፦የውጭ ድርጅቶች አማካሪ፣ መታወቂያ፣ ያደጉ ገበያዎች፣ ኪራይ
የማጓጓዣ አደጋ፣ የብድር መያዣ፣ ሁሌ በጥሬ መክፈል መቻል ፦ አቅራቢዎች ምን ማድረግ አለባቸው ደንበኞች ሳይከፍሉ ሲቀሩ። ርዕሶች ፦ የውጭ ገበያዎች፣ የውጭ ንግድ፣ የግል ተያዥ የማይሆን ሀብት፣ የአቅራቢዎች ብድር ፣ የብድር መያዣ፣ ሁሌ በጥሬ ገንዘብ መክፈል መቻል
መስተንግዶ፣ ፈገግታ፣ የደንበኛ ፍላጎት ላይ ማትኮር፦ አንድን የመስተንግዶ ድርጅት ውጤታማ የሚያደርጉ አስፈላጊ ነገሮች። ርዕሶች ፦ የመስተንግዶ ድርጅት፣ የደንበኛ ፍላጎት ላይ ማትኮር፣ ሆቴል
ቁርስና እራትን የሚሸፍን እረፍት፣ የቡድን ጉዞ፣ ከባልደረቦች ጋር የሚካሄድ ጉዞ፦ እንዴት አገር ጎብኝዎችን የሚያስተናግደው የስራ ዘርፍ እንደሚንቀሳቀስ። ርዕሶች ፦ ስሌት፣ የቡድን ጉዞ፣ የዋጋ ትመና፣ ግማሽ ዋጋ የሚሸፍን እረፍት
የህግ አንቀፅዎች፣ የህግ መፅሀፍ፣ የመኪና ብቃት ምርመራ ቦታ ፦ አንድ ሰው እቃ ሲገዛ ያለው መብትና ግዴታ። ርዕሶች ፦ የግዥ ውል፣ መብት፤ ግዴታ፣ የህግ አንቀፅዎች፣ የህግ መፅሀፍ፣ የመኪና ብቃት ምርመራ ቦታ
መነሻ ገንዘብ፣ ቦታ፣ አይነቶች፦ እንዴት አንድ ሰው በአንድ ጥሩ ሀሳብ አዲስ ድርጅት ማቋቋም እንደሚችል። ርዕሶች ፦ መጀመሪያ ገንዘብ፣ ቦታ፣ አይነቶች
ገነያ ላይ ያልቀረበ ምርት(አገልግሎት)ለተጠቃሚዎች ማቅረብ፣ የንግድ አላማ፣ የሱቅ ማስመረቂያ፦ እንዴት አንድ ሰው በአንድ ጥሩ ሀሳብ ደንበኞችን ማትረፍ ይችላል። ርዕሶች፦ ገነያ ላይ ያልቀረበ ምርት(አገልግሎት) ለተጠቃሚዎች ማቅረብ፣ የንግድ አላማ፣ የሱቅ ማስመረቂያ
መፅሄቶች፣ ጣፋጮች ፣ ሲጋራዎች፦ እንዴት አንድ ቤተሰብ በምን እንደሚተዳደር ፥ ርዕሶች ፦ የቤተሰብ መተዳደሪያ፣ ሱቅ፣ ትልቅ መደብር