Deeper Walk With God Podcast in Amharic (Ethiopia)
ለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።
በክርስቶስ ስላለን ማንነት እየተማርን ነው። ዛሬ ቁልፉን ከፍተን ልንገባ ነው። ይቀጥላል።
በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንድንኖርበት የሚያስፈልጉትን ሦስት ነገሮች እየተመለከትን ነው። ይህ ሁለተኛው ደረጃ ነው።
በተከታታይ እንማራለን። የጉዞ መነሻ አንድ ልብ ነው። የጉዞ መድረሻ ክብሩን ማየት ነው።
"የዘላለም ሕይወት ካገኘው በሁዋላ እጠፋለሁ የሚል ፍርሀትና ጭንቀት አለብኝ። ለመሆኑ ከዳንኩ እጠፋለሁ?" ለሚል ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነው።